VATICAN-RELIGION-JUBILEE-2025

የወጣቶች ኢዩቤሊዩ መርሐግብር

እ.አ.አ ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 3/2025 ዓ.ም

ከሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም

"የተስፋ መንፈሳዊ ነጋዲያን"

መርሐግብር

¨    እ.አ.አ ሰኞ ሐምሌ 28/2025 ዓ.ም

በሮም የሰዓት አቆጣጠር ከጥዋቱ 9:00 እስከ ምሽቱ 9:00 መግቢያ እና ምዝገባ (ሮም)

¨    እ.አ.አ ማክሰኞ ሐምሌ 29/2025 ዓ.ም

በሮም የሰዓት አቆጣጠር አመሻሹ 7፡00 ሰዓት ላይ የመክፈቻ መስዋዕተ ቅዳሴ (በቫቲካን፣ በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ)

¨    ረቡዕ ሐምሌ 30/2025 ዓ.ም እና ሐሙስ ሐምሌ 31/2025 ዓ.ም

በሮም የሰዓት አቆጣጠር ከረፋዱ 10፡30 እስከ አመሻሹ 6 ሰዓት በሮም ከተማው ውስጥ ባህላዊ፣ ጥበባዊ እና መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን ማከናወን፣ መጎብኘት

¨    አርብ ነሐሴ 1/2025 ዓ.ም

በሮም የሰዓት አቆጣጠር ከረፋዱ 10:30 እስከ አመሻሹ 6:00 የሕሊና ምርመራ እና ምስጢረ ንስሐ የሚደረግበት ክፍለ ጊዜ   

¨    እ.አ.አ ቅዳሜ ነሐሴ 2/2025 ዓ.ም.

በሮም የሰዓት አቆጣጠር ከሰዓት ቡኋላ ከ3:00 እስከ ምሽቱ 8:00 መዝናኛ፣ ከሙዚቃ እና የመንፈሳዊ ሕይወት ምስክርነቶች ይሰጣሉ

• በሮም የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 8፡30 - 9፡30፡ ከቅዱስ አባታችን ጋር የምሽት ዝግጅቶች ይከናወናል (በቶር ቬርጋታ)

¨    እ.አ.አ እሑድ ነሐሴ 3/2025 ዓ.ም

በሮም የሰዓት አቆጣጠር ጥዋት 9፡30 ላይ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ የሚመራ መስዋዕተ ቅዳሴ ይከናወናል (ቶር ቬርጋታ)

28 Jul 2025, 12:56